Activity
Mon
Wed
Fri
Sun
May
Jun
Jul
Aug
Sep
Oct
Nov
Dec
Jan
Feb
Mar
Apr
What is this?
Less
More

Memberships

LOMI-ሎሚ

969 members • Free

7 contributions to LOMI-ሎሚ
Zoom meeting
የትላንቱ ስራላይ ሆኜ አመለጠኝ ዛሬ ሰው ሞልቶ መግባት አልቻልኩም zoom record ለማየት አይከፍትም wrong passcode ይላል
Zoom meeting
0 likes • 1d
H?b3x@HM Bezi code mokeriw
በኢትዮጵያ ሰዓት ከምሽቱ 2፡00 እስከ 4፡00 የተያዘ ፕሮግራም
ምን አልባት የተያዘውን ፕሮግራም ያላያቹ ካላቹ፡፡ አሁን calender ላይ ፕሮግራም ተያይዟል፡፡ በኢትዮጵያ ሰዓት ከምሽቱ 2፡00 እስከ 4፡00 ከpart 2 ቪዲዮ የተማርነውን በተግባር የሰራነው ይገመግምልናል፡፡
1
0
በኢትዮጵያ ሰዓት ከምሽቱ 2፡00 እስከ 4፡00 የተያዘ ፕሮግራም
ማክሰኞ እና እሮብ እለቱ ፕሮግራም
ሰላም፡ part 1 የጨረሰ? እኔ ጨርሻለው፡፡ ነገር ግን ተስፍሽ ማክሰኞ እና እሮብ ማታ በላይቨ እንገናኝ እና የሰራችውትን እገመግምላቸዋለው ባለው መሰረት Calender ላይ ማክሰኞ እና እሮብ የተያዘ ፕሮግራም መግኘት አልቻልኩም ወይም አልተቀመጠም፡፡ እኔ ጋር የሚያሳየው በኢትዮጵያ ቀን የዓርብ እለቱ ፕሮግራም ብቻ ነው፡፡ ሌላ መረጃ ያለው ሰው ካለ በኢትዮጵያ አቆጣር ቢያሳውቀኝ፡፡
ማክሰኞ እና እሮብ እለቱ ፕሮግራም
1 like • 2d
@Mehert Gebru ይህ ፕሮግራም አደለም እሺ፡፡ አሁን ግን ፕሮግራም ተያይዟል ግቢ እና እይው፡፡
0 likes • 2d
@Gize Mequanint እሱ የተማሪዎች ትውውቅ ፕሮግራም ነው፡፡
ሰላም
ሰላም ተማሪዎች እዚህ ግሩፕ የተቀላቀላችሁ ሁሉንም ቪዲዮ አይታቹ ከጨረሳችሁ በኋላ ማክሰኞ እና እሮብ ማታ በላይቨ ላይ የከፈታችሁትን አገመግምላችሁና አይላችኋለሁ ማንም እንዳይቀር አመሰግናለሁ ሰአቱን ካላንደራቹ ላይ ቲገኙታላቹ አመሰግናለሁ
0 likes • 3d
@Eleni Demelash በኢትዮጵያ አቆጣጠር ስንት ሰዓት ማለት ነው?
0 likes • 3d
@Eleni Demelash እሺ፡፡ ምን አልባት እሱ በሚኖርበት ሰዓት አቆጣጠር እንዳይሆን፡፡ calendar ላይ የለም ግን አደል?
ከተማሪዎች ጋር ትውውቅን አስመልክቶ
ተስፍሽ ምን አልባት ይህንን መልክት የምታየው ከሆነ በትምልስልኝ፡፡ ሌሎት ይህንን መልክት የምታዩት ከሆነ ተስፍሽ ጋር እንዲደርስ like አድርጉት፡፡ እንኳን ደና መጣችሁ ከተማሪዎች ጋር ትውውቅ ፕሮግራሙ የስቅለት ለት ነው ማለትም የሚቀጥለው ሳምንት ዓርብ ቀን ነው፡፡ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 5፡30 ይመስለኛል፡፡ በዛን ቀን ብዙ ተማሪዎች ላይመቸው የችላል የሚል አስተያየት አለኝ፡፡ ምን አልባት አንተ ባለህበት አገር ቅዳሜ ሊሆን ይችላል፡፡ ኢትዮጵያ ግን ዓርብ ነው፡፡ የስቅለት በዓል ጋር እንዳይጋጭ፡፡
1-7 of 7
Tsega Feyisa
3
39points to level up
@tsega-feyisa-3955
I am a dedicated and passionate individual committed to continuous learning and professional development. Thank you for your kindness.

Online now
Joined Apr 5, 2026
Addis abebe
Powered by