Activity
Mon
Wed
Fri
Sun
May
Jun
Jul
Aug
Sep
Oct
Nov
Dec
Jan
Feb
Mar
Apr
What is this?
Less
More

Owned by Tesfaye

LOMI-ሎሚ

719 members • Free

🌟 የውስጥህን ኃይል ቀስቅሰው! "አልችልም" የሚለው ቃል የአቅም መለኪያ ሳይሆን የፍርሃት ድምፅ ነው። እውቀት ደግሞ ያንን ፍርሃት የምታሸንፍበት ትልቁ መሣሪያህ ነው።

TL
TES LOMI

1 member • Free

Memberships

Skoolers

192k members • Free

Team ሀበሻ VIP

494 members • Free

8 contributions to LOMI-ሎሚ
Skool
ኔትወርክ አስቸገረኝ
0 likes • 18h
ዮሀንስ ይሄ የስልክህ አሊያም የቴሌ ችግር አንጂ የትምርትቤቱ አሊያም የተማሪው ችግር አደለም ወንድሜ ትምርትቤቱን በማይረባ ነገር አታጨናንቀው ካክብሮት ጋር በአንድ ቀን ውስጥ 250 ከመንት መጻፍ አይከብድም አስተውል አሁንም ትኩረትህን የግል ነገሮች ላይ አታድርግ ትምርቱላይ ፎከስ ከድርግ
የሰንበት ውሎ 🦋🦋🦋
ውዶቼ ዛሬ የሰንበት ውሎ እንዴት ነበር 🦋🥰
0 likes • 18h
እንደዚህ አይነት ጥያቄ አይፈቀድም ሀዘን ቤት ሄዶ እንደመጨፈር ነው ከትምህርቱ ጋር ሚገናኝ ጥያቄና መልስ ብቻነው ሚፈቀደው ስለግል ጉዳይ ፌስቡክ...ዋትሳፕ የመሳሰሉት ፕለትፎርም ላይ ተጠያየቁ
ስላም ቤተሰብ ጥያቄ አለኝ የምታውቁ መልሱልኝ
ኢሜል አከፋፈቱ ላይ ስልክ ጥቁር አልጠየቀኝም ችግር የለውም አይደል ?
5 likes • 18h
የቀድሞ ኢሜል ካለሽ ስልክ ቁጥር አይጠይቅሽም ኤሜል ለመጀመሪያ ግዜ ከሆነ ምከፍቺው አንድ ስልክ ቁጥር ማስገባት ግድነው ቫርፋከሽን ሚላክልሽ በስልክ ቁጥርሽ ስለሆነ
1 like • 18h
ይሄ የግል ወሬ ማውሪያ አደለም ስልክሽ ከዘጋ ተኝ ለንደዚህ አይነት ጨዋታዎች ሌላ እፕልኬሽን አለልሽ እዚህ ፔጅ ላይ ትምርቱን በተመለከተ ብቻነው ጥያቄና መልስ ሚፈቀደው
ደአስተውሉ
አንዳንድ ተማሪዎች ትምርትቤቱላ የቻናላችሁን ሊንክ እንዲሁም የግል ወሬና ሰላምታ እየጻፋቹ ነው ይህ ደሞ ፈጽሞ የተከለከለ ነው እዚ ፔጅ ላይ ትምርቱን እና ያልገባችሁን ነገር መጠየቂያ ነው ከትምርቱ ጋር ማይገናኝ መልክቶችን የምትጽፉ ተጠንቀቁ እኔ ሲርየስ የሆነ እርምጃ ነው ምወሰደው በኋላ በማይረባ ነገር የመማር እድላችሁን እንዳታጡ አመሰግናለሁ
1-8 of 8
Tesfaye Mamo
5
227points to level up
@tesfaye-mamo-9808
film director, writer,producer,social media maneger and infulencer

Active 2h ago
Joined Mar 14, 2026
Powered by