User
Write something
Hi
I am enjoying to learn this best class what about you my friends 🧡
0
0
ደአስተውሉ
አንዳንድ ተማሪዎች ትምርትቤቱላ የቻናላችሁን ሊንክ እንዲሁም የግል ወሬና ሰላምታ እየጻፋቹ ነው ይህ ደሞ ፈጽሞ የተከለከለ ነው እዚ ፔጅ ላይ ትምርቱን እና ያልገባችሁን ነገር መጠየቂያ ነው ከትምርቱ ጋር ማይገናኝ መልክቶችን የምትጽፉ ተጠንቀቁ እኔ ሲርየስ የሆነ እርምጃ ነው ምወሰደው በኋላ በማይረባ ነገር የመማር እድላችሁን እንዳታጡ አመሰግናለሁ
ማሳሰቢያ
ወድ ተማሪዎች ሌቨላችሁን ለማሳደግ ምታደርጉት ጥረት ማልካም ቢሆንም ዋናው ትኩረት ትምህርቱላ ፎከስ አድርጎ መማሩነው ውጤታማ ሚያረጋቹ አንዳንዶቻቹ የተለመዱ ኋላቀር መንገዶችን እዚም እየተጠቀማቹ ነው ምንም በሌለበት ፎሎ እንደራረግ የምትሉ ተማሪዎች በጣም ጥንቃቄ አድርጉ ሁሉም በሚያደርገው አስተዋጾነው ፎሎ ሊደረግ ሚገባው ስለዚህ በወረዱ ቃላቶች የአራዳ ንግግሮችን እየተጠቀማቹ ፎሎ እንደራረግ ምትሉ ሰዎች ጥንቃቄ አርጉ ለተማሪው ሚጠቅምና ትምርቶቻችን ላይ ብቻ ትኩረት አድርጋቹ ለመወያየት ሞክሩ አመሰግናለሁ
ለትውስታ
እባካችሁን መምህሩ የሚለውን ነገር በደንብ ጥሞና እናስገባ ገና ከመጀመሪያው ቀን በዚህ ልክ መምህራችንን ልናማርርና ከህግና ደንብ እየወጣችሁ ነው ከተባልን ልንታረም ይገባናል በቅንነት ተረዱት
በርቱ!!💪
ነገሮች ሁሉ አልቃና ብለውን ተዘጋግቶብን የነበሩ እነዚያ ቀናት ለለቅሶና ምሬት ዳርገውን እንደነበር ሁሉ... ዛሬ በተከፈተልን በር አልፈን በተሰጠንም እድል ተጠቅመን ነገ ያለማባራት እንስቃለንና እንበርታ! እስኪ የምንሻውን ከፍታ እንያዝና ሰዉ ሁሉ ጉድ ይበል ይገረምም። መልካም ትምህርት
0
0
1-30 of 531
LOMI-ሎሚ
skool.com/lomi
🌟 የውስጥህን ኃይል ቀስቅሰው!
"አልችልም" የሚለው ቃል የአቅም መለኪያ ሳይሆን የፍርሃት ድምፅ ነው። እውቀት ደግሞ ያንን ፍርሃት የምታሸንፍበት ትልቁ መሣሪያህ ነው።
Leaderboard (30-day)
Powered by