ከተማሪዎች ጋር ትውውቅን አስመልክቶ
ተስፍሽ ምን አልባት ይህንን መልክት የምታየው ከሆነ በትምልስልኝ፡፡ ሌሎት ይህንን መልክት የምታዩት ከሆነ ተስፍሽ ጋር እንዲደርስ like አድርጉት፡፡
እንኳን ደና መጣችሁ ከተማሪዎች ጋር ትውውቅ ፕሮግራሙ የስቅለት ለት ነው ማለትም የሚቀጥለው ሳምንት ዓርብ ቀን ነው፡፡ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 5፡30 ይመስለኛል፡፡ በዛን ቀን ብዙ ተማሪዎች ላይመቸው የችላል የሚል አስተያየት አለኝ፡፡ ምን አልባት አንተ ባለህበት አገር ቅዳሜ ሊሆን ይችላል፡፡ ኢትዮጵያ ግን ዓርብ ነው፡፡ የስቅለት በዓል ጋር እንዳይጋጭ፡፡
7
3 comments
Tsega Feyisa
3
ከተማሪዎች ጋር ትውውቅን አስመልክቶ
LOMI-ሎሚ
skool.com/lomi
🌟 የውስጥህን ኃይል ቀስቅሰው!
"አልችልም" የሚለው ቃል የአቅም መለኪያ ሳይሆን የፍርሃት ድምፅ ነው። እውቀት ደግሞ ያንን ፍርሃት የምታሸንፍበት ትልቁ መሣሪያህ ነው።
Leaderboard (30-day)
Powered by