Activity
Mon
Wed
Fri
Sun
May
Jun
Jul
Aug
Sep
Oct
Nov
Dec
Jan
Feb
Mar
Apr
What is this?
Less
More

Memberships

LOMI-ሎሚ

763 members • Free

5 contributions to LOMI-ሎሚ
ደአስተውሉ
አንዳንድ ተማሪዎች ትምርትቤቱላ የቻናላችሁን ሊንክ እንዲሁም የግል ወሬና ሰላምታ እየጻፋቹ ነው ይህ ደሞ ፈጽሞ የተከለከለ ነው እዚ ፔጅ ላይ ትምርቱን እና ያልገባችሁን ነገር መጠየቂያ ነው ከትምርቱ ጋር ማይገናኝ መልክቶችን የምትጽፉ ተጠንቀቁ እኔ ሲርየስ የሆነ እርምጃ ነው ምወሰደው በኋላ በማይረባ ነገር የመማር እድላችሁን እንዳታጡ አመሰግናለሁ
0 likes • 12h
🤗🙏🙏🙏
ጉሩፑን ከተቀላቀልን በሃላ ምን ማድረግ አለብን?
1. በመጀመሪያ write something የሚለው ላይ ፅፋቹ መልቀቅ 2. በቀጣይ classroom የሚለው ውስጥ መግባት 3. በመቀጠል ሁለት ቪዲዮዎች ታገኛለቹ። አንደኛው ስለ መርህ እና መብት እና ግዴታቹን የያዘ ነው። እሱን አይታቹ ስጨርሱ ✔ ማድረጋቹን እንዳትዘነጉ። 4. የመጨረሻው ደግሞ የ ጂሜል አከፋፈት በፓርት ተዘጋጅቶ የቀረቡ እስከ ዩቱብ አከፋፈት እና ቪዲዮ አጫጫን ጭምር። እሱን አይተው ቀጨረሱ በሃላ በድጋሚ✔ ማድረጕን ያስተውሉ። 5. በስተመጨረሻ እኔንም አበረታቱኝ ፎሎ በማረግ በመተጋገዝ አብረን እንስራ። አመሰግናለሁ🙏
0 likes • 1d
🤗🤗🤗
0 likes • 2d
@Eleni Demelash 🤗🤗
ሠላምን እንሰብካለን🤗
ሠላም ቤተሰብ 👨‍👩‍👧👨‍👩‍👧🤗🙏🙏
1 like • 2d
@Mohammed Fentaw 🤗🙏
0 likes • 2d
@Mohammed Fentaw ok
እንኳን በደህና መጣችሁ በተለያየ ስፍራ ሆናችሁ ይህንን ኦን ላይን ኮርስ ለምትማሩ
Tesfaye Mamo ወሳኝ መልክት ከወንድማቹ ተስፋዬ ለናንተ 🌟 የውስጥህን ኃይል ቀስቅሰው! "አልችልም" የሚለው ቃል የአቅምህ መለኪያ ሳይሆን የፍርሃትህ ድምፅ ነው። እውቀት ደግሞ ያንን ፍርሃት የምታሸንፍበት ትልቁ መሣሪያህ ነው። ዛሬ የምትማረው እያንዳንዱ አዲስ ነገር፣ ነገ ለምትቆምበት ትልቅ ደረጃ መሰረት ነው። ማንም ሰው ተምሮ እንጂ አውቆ አልተወለደም። ልዩነቱ ያለው ለመማር በወሰኑትና "አልችልም" የሚለውን ግድግዳ ሰብረው ባለፉት ሰዎች መካከል ብቻ ነው። **ይህን ሁልጊዜ አስታውስ፡** * **መጀመር ግማሽ መንገድ ነው፡** ዛሬ በትንሽ እርምጃ የጀመርከው ጥረት ነገ ወደ ትልቅ ስኬት ይወስድሃል። * **ስህተት የመማሪያ መንገድ ነው፡** ስትሳሳት ተስፋ አትቁረጥ፤ ይልቁንም እንዴት በተሻለ መንገድ መስራት እንደምትችል እያወቅክ መሆንህን እወቅ። * **አንተ ከምታስበው በላይ ጠንካራ ነህ፡** አእምሮህ አዳዲስ ነገሮችን የመቀበልና የማደግ ተፈጥሯዊ ብቃት አለው። "አልችልም" የሚለውን ሃሳብ በ "እችላለሁ፣ እማራለሁ፣ እለወጣለሁ" ተካው። እውቀት ብርሃን ነው፤ ያንን ብርሃን በእጅህ ለማስገባት ዛሬውኑ ተነሳ። ራስህን መርዳት የምትችለው መጀመሪያ በራስህ ስትተማመን ብቻ ነው! **የዛሬው ጥረትህ የነገው ማንነትህ ነው!** የመጀመሪያ የቪዲዮ አቀራረቤን ገምግማቹ አስተያየት ስጡኝ እና አስተካክዬ ልስራላቹ👌
1 like • 2d
ሰላም ተስፍሽ 🤗🙏🙏🙏
1-5 of 5
Seyoum Seya
2
13points to level up
@seyoum-seya-5469
ሠላም ለአለም

Active 11h ago
Joined Apr 5, 2026
Powered by