ጉሩፑን ከተቀላቀልን በሃላ ምን ማድረግ አለብን?
1. በመጀመሪያ write something የሚለው ላይ ፅፋቹ መልቀቅ
2. በቀጣይ classroom የሚለው ውስጥ መግባት
3. በመቀጠል ሁለት ቪዲዮዎች ታገኛለቹ። አንደኛው ስለ መርህ እና መብት እና ግዴታቹን የያዘ ነው። እሱን አይታቹ ስጨርሱ ✔ ማድረጋቹን እንዳትዘነጉ።
4. የመጨረሻው ደግሞ የ ጂሜል አከፋፈት በፓርት ተዘጋጅቶ የቀረቡ እስከ ዩቱብ አከፋፈት እና ቪዲዮ አጫጫን ጭምር። እሱን አይተው ቀጨረሱ በሃላ በድጋሚ✔ ማድረጕን ያስተውሉ።
5. በስተመጨረሻ እኔንም አበረታቱኝ ፎሎ በማረግ በመተጋገዝ አብረን እንስራ። አመሰግናለሁ🙏
12
12 comments
Eleni Demelash
5
ጉሩፑን ከተቀላቀልን በሃላ ምን ማድረግ አለብን?
LOMI-ሎሚ
skool.com/lomi
🌟 የውስጥህን ኃይል ቀስቅሰው!
"አልችልም" የሚለው ቃል የአቅም መለኪያ ሳይሆን የፍርሃት ድምፅ ነው። እውቀት ደግሞ ያንን ፍርሃት የምታሸንፍበት ትልቁ መሣሪያህ ነው።
Leaderboard (30-day)
Powered by