Activity
Mon
Wed
Fri
Sun
May
Jun
Jul
Aug
Sep
Oct
Nov
Dec
Jan
Feb
Mar
Apr
What is this?
Less
More

Memberships

LOMI-ሎሚ

719 members • Free

6 contributions to LOMI-ሎሚ
የትምህርት ሰአቱን ግለፁልን ወይም ሰአቱን አሳውቁን
April 6, 2026 ትምህርት ተምህርት በመምራችን እንደሚሰጠን አይተናል ሰአቱ በጣም ስለተለዋወጠ በኢትዩጵያ ስንት ሰአት እንደሚጀምር ብታካፍሉን
0 likes • 1h
@Habetam Achenef እሱን በደንብ ገብቶኛል ሌላ አዲስ ነገር ካለ ብዬ ነው
0 likes • 1h
@ናት sweet Fiseha በጣም አመሰግናለው
ምስጋና
ሁላችንም በተሰጠን መልካም እድል እያመሰገንን ለወንድማችን ተስፋዬ መልካም አክብሮታችንን እንግለፅለት 🙏🙏🙏
class time request
Hello teacher Tesfaye, how are you? I understand that classes are starting today. Could you let us know what time you will begin? The current time shown only indicates the local time in Ethiopia, but it doesn’t specify your exact schedule for starting the lesson. Please let us know.
0 likes • 4h
@Seid Abdusomed thank you
0 likes • 4h
@ናት sweet Fiseha thank you
ጓደኞቼ
"ትልቅ ዛፍ በአንድ ቀን አይቆረጥም" ማንኛውም ትልቅ ለውጥ በሂደትና በትዕግስት የሚመጣ መሆኑን በማስታወስ ስለዚህ በትግስት እንማር ያስታውሱ፣ ጽናት ማለት በፍጥነት መሮጥ ሳይሆን ሳይሰለቹ መጓዝ ነው።😉✌️ guys Like,follow እያረጋችሁ::🙏
0 likes • 16h
ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ከእኛ የሚጠበቀው ትግስት ማድረግ ብቻ ነው
ማሳሰቢያ
ወድ ተማሪዎች ሌቨላችሁን ለማሳደግ ምታደርጉት ጥረት ማልካም ቢሆንም ዋናው ትኩረት ትምህርቱላ ፎከስ አድርጎ መማሩነው ውጤታማ ሚያረጋቹ አንዳንዶቻቹ የተለመዱ ኋላቀር መንገዶችን እዚም እየተጠቀማቹ ነው ምንም በሌለበት ፎሎ እንደራረግ የምትሉ ተማሪዎች በጣም ጥንቃቄ አድርጉ ሁሉም በሚያደርገው አስተዋጾነው ፎሎ ሊደረግ ሚገባው ስለዚህ በወረዱ ቃላቶች የአራዳ ንግግሮችን እየተጠቀማቹ ፎሎ እንደራረግ ምትሉ ሰዎች ጥንቃቄ አርጉ ለተማሪው ሚጠቅምና ትምርቶቻችን ላይ ብቻ ትኩረት አድርጋቹ ለመወያየት ሞክሩ አመሰግናለሁ
0 likes • 16h
እሺ
0 likes • 16h
እሺ
1-6 of 6
Natanim Teferi
2
14points to level up
@natanim-teferi-3624
Turning dreams into reality and plans into progress.

Active 27m ago
Joined Apr 5, 2026
Powered by