ጓደኞቼ
"ትልቅ ዛፍ በአንድ ቀን አይቆረጥም" ማንኛውም ትልቅ ለውጥ በሂደትና በትዕግስት የሚመጣ መሆኑን በማስታወስ ስለዚህ በትግስት እንማር
ያስታውሱ፣ ጽናት ማለት በፍጥነት መሮጥ ሳይሆን ሳይሰለቹ መጓዝ ነው።😉✌️ guys Like,follow እያረጋችሁ::🙏
6
8 comments
Ada Abi
2
ጓደኞቼ
LOMI-ሎሚ
skool.com/lomi
🌟 የውስጥህን ኃይል ቀስቅሰው!
"አልችልም" የሚለው ቃል የአቅም መለኪያ ሳይሆን የፍርሃት ድምፅ ነው። እውቀት ደግሞ ያንን ፍርሃት የምታሸንፍበት ትልቁ መሣሪያህ ነው።
Leaderboard (30-day)
Powered by