Activity
Mon
Wed
Fri
Sun
May
Jun
Jul
Aug
Sep
Oct
Nov
Dec
Jan
Feb
Mar
Apr
What is this?
Less
More

Memberships

LOMI-ሎሚ

719 members • Free

106 contributions to LOMI-ሎሚ
በነገራችን ላይ
ዩቱብ አዲስ የከፈታቹ እኔ ላግዛቹ የምችለዉ ነገር ካለ አለሁ። ኩርኩሟንም ጉርሻዋንም ቀምሰናል🥰🤩
ኈግል ላይ ጂሜል ከፍታቹ ለተደበቀባቹ
• በመጀመሪያ ጂሜል ላይ ትገቡና ኒው ክሬት ኢሜል ላይ ትገባላቹ • ከዛም አንድ ቦክስ ውስጥ ኢሜል ወይም ስልክ ቁጥር ይላቹሃል ከዛም እዛ ላይ አዲስ ክሬት ያረጋቹትን ኢሜል ታስገቡለታላቹ ከዛም ኔክስት ትሉታላቹ • በመቀጠል ፓስወርድ ይጠይቃቹሃል ታስገቡለታላቹ ከዛም አግሪ የሚለውን ትጫኑታላቹ ወደከፈትቹት ኢሜል አካውንት ያስገባቹሃል ማለት ነው
2 likes • 5h
እስኪ የትላቱን ቪዲዮ አይታቹ ዩቱብ ኬሬት ያረጋቹ እጅ ወደላይ
እንዴት አደራችሁ ጓደኞች
ሰላም ምን አዲስ ነገር አለ ቤተሰብ
2 likes • 5h
እንዴት አደራቹ
ምን ላይ ነን???
እንደምን አደራቹ ተማሪዎች እስኪ እንመካከር ትላት የተለቀቁ ቪዲዮችን አይታቹ ምን ትምህር ወሰዳቹ ምን አልገባቹም ዩቱብ ከፈታቹ???
3 likes • 5h
በርትተን እንተጋገዝ የከፈት እጅ ወደላይ
ደአስተውሉ
አንዳንድ ተማሪዎች ትምርትቤቱላ የቻናላችሁን ሊንክ እንዲሁም የግል ወሬና ሰላምታ እየጻፋቹ ነው ይህ ደሞ ፈጽሞ የተከለከለ ነው እዚ ፔጅ ላይ ትምርቱን እና ያልገባችሁን ነገር መጠየቂያ ነው ከትምርቱ ጋር ማይገናኝ መልክቶችን የምትጽፉ ተጠንቀቁ እኔ ሲርየስ የሆነ እርምጃ ነው ምወሰደው በኋላ በማይረባ ነገር የመማር እድላችሁን እንዳታጡ አመሰግናለሁ
0 likes • 14h
እሺ ወንድም ጋሼ በደንብ እጠነቀቃለሁ ግባር ቀደሟ እኔ ነኝ ቡትርፍ😄
1-10 of 106
Aynu Tube
5
250points to level up
@aynu-tube-9674
እግዚአብሔር ሰማይ እና ምድርን ከፈጠረበት ጥበብ ይልቅ የሰዉን ልጅ መንኛ አበጀዉ?

Active 1h ago
Joined Apr 5, 2026
ENTJ
Powered by