LOMI-ሎሚ
Log In
Community
Classroom
Calendar
Members
Map
Leaderboards
About
Log In
5
Eleni Demelash
6h •
General discussion
ኈግል ላይ ጂሜል ከፍታቹ ለተደበቀባቹ
• በመጀመሪያ ጂሜል ላይ ትገቡና ኒው ክሬት ኢሜል ላይ ትገባላቹ
• ከዛም አንድ ቦክስ ውስጥ ኢሜል ወይም ስልክ ቁጥር ይላቹሃል ከዛም እዛ ላይ አዲስ ክሬት ያረጋቹትን ኢሜል ታስገቡለታላቹ ከዛም ኔክስት ትሉታላቹ
• በመቀጠል ፓስወርድ ይጠይቃቹሃል ታስገቡለታላቹ
ከዛም አግሪ የሚለውን ትጫኑታላቹ ወደከፈትቹት ኢሜል አካውንት ያስገባቹሃል ማለት ነው
Like
5
9 comments
5
ኈግል ላይ ጂሜል ከፍታቹ ለተደበቀባቹ
LOMI-ሎሚ
skool.com/lomi
🌟 የውስጥህን ኃይል ቀስቅሰው!
"አልችልም" የሚለው ቃል የአቅም መለኪያ ሳይሆን የፍርሃት ድምፅ ነው። እውቀት ደግሞ ያንን ፍርሃት የምታሸንፍበት ትልቁ መሣሪያህ ነው።
719
Members
6
Online
1
Admin
JOIN GROUP
Leaderboard (30-day)
1
Aynu Tube
+267
2
Yonas Mekonnen
+227
3
Eleni Demelash
+186
4
ናት sweet Fiseha
+140
5
Rozi Md
+97
See all leaderboards
Powered by