1. ዩቱብ ቻናል ለመክፈት ስንት ደቂቃ ፈጀባቹ? 2. ዩቱብ ቻናል በመክፈታቹ ምን ተሰማቹ? 3. ከከፈታቹ በሃላ ምን አይነት ኮንቴክት መረጣቹ? 4. ምን አይነት ቪዲዬ አዘጋጅታቹ ለመልቀቅ አፕሎድ ለማድረግ ተዘጋጋጃቹ? 5. ተምኔል ለማዘጋጀት ምን አይነት አፕ ተጠቀማቹ? 6. በክላሱ ላይ ስለ ዩቱብ ምን እውቀት ጨበጣቹ? 7. ክላሱን ከጨረስን በሃላ ምን አቀዳቹ? ለምሳሌ አብረን ለማደግ ጉሩፕ ፈጥረን መረዳዳት ወይስ መበተን? 8. ቀጣዩን ክላስ ለመማር ምን ያክል ዝግጁ ናቹ 9.ምን ከበዳቹ?