skool App አውረዱት
ሠላም ጉሩፖች አዲሥ ለመጣቹ ቅድሚያ አፑን አውርዱ ከጎግል ወይም ከፕላይ እሥቶር አውርድት ከዛ በፊት የከፈታቹት ኢሜል ካላቹ በኢሜል ክፈቱት ከሌላቹ ደግሞ አዲስ ኢሜል ተጠቀሙ ለአዲሱ ኢሜል ለመክፈት የግድ ሥልክ ቁጥር የሥፈልጋቸዋል ሜሴጅ እንዲገባላቹ ኮዱን ለአዲሱ ኢሜል ታሥገባለቹ የሚጠይቀውን ሙሉበት ካልገባቹ የተማርነውን እንማማራለን በርቱ
1
0 comments
Rozi Md
4
skool App አውረዱት
LOMI-ሎሚ
skool.com/lomi
🌟 የውስጥህን ኃይል ቀስቅሰው!
"አልችልም" የሚለው ቃል የአቅም መለኪያ ሳይሆን የፍርሃት ድምፅ ነው። እውቀት ደግሞ ያንን ፍርሃት የምታሸንፍበት ትልቁ መሣሪያህ ነው።
Leaderboard (30-day)
Powered by