ውድ እህት ወንድሞቼ አንድ ጥያቄ አለኝ የምታቁት የገባችሁ መልሱልኝ
1, የሌቭሉ ጥቅም እና ጉዳቱ ምንድነው?
2,የሌቭሉ እዲያድግ ምን ማድረግ አለብኝ?
3, ፖስት የሚደረገው መች መች ?
4, የግድ ፖስት የተደረጉትን ላይክ ማድረግ ኮመንት ማድረግ አለብኝ?
5, ፖስት የማድረጋችን ጥቅም እና ጉዳቱ ምንድነው? ከምንማረው የዩቱዩብ ት/ት ጋር ምን ያገናኘዋል?
🙏🙏
1
0 comments
Beti Derara
3
ውድ እህት ወንድሞቼ አንድ ጥያቄ አለኝ የምታቁት የገባችሁ መልሱልኝ
LOMI-ሎሚ
skool.com/lomi
🌟 የውስጥህን ኃይል ቀስቅሰው!
"አልችልም" የሚለው ቃል የአቅም መለኪያ ሳይሆን የፍርሃት ድምፅ ነው። እውቀት ደግሞ ያንን ፍርሃት የምታሸንፍበት ትልቁ መሣሪያህ ነው።
Leaderboard (30-day)
Powered by