ለስልክ ተጠቃሚዎች
ሰላም ለሁላችሁም ይሁን ፣ መምህር እስካሁን ስለሰጠህን ትምህርት እናመሰግንሃለን እና እንደ ሀሳብ በስልክ ለሚጠቀሙ ትንሽ ግር እንዳይል (tools) ልዩነት ስላለ ከlaptop ጋር ስናስተያየው ትንሽ ገለፃ ቢደረግ ስንል የስልክ ተጠቃሚዎች በትህትና እንጠይቃለን ። እናመሰግናለን🙂
1
2 comments
Seble wongil Nur
2
ለስልክ ተጠቃሚዎች
LOMI-ሎሚ
skool.com/lomi
🌟 የውስጥህን ኃይል ቀስቅሰው!
"አልችልም" የሚለው ቃል የአቅም መለኪያ ሳይሆን የፍርሃት ድምፅ ነው። እውቀት ደግሞ ያንን ፍርሃት የምታሸንፍበት ትልቁ መሣሪያህ ነው።
Leaderboard (30-day)
Powered by