የዛሬው ድካምሽ የነገው ስኬትሽ መሠረት ነው
ዛሬ በሰው ሀገር የምታፈሺው ላብና የምታሳዪው ትዕግስት በከንቱ አይቀርም። ለራስሽና ለቤተሰብሽ የምታልሚውን ብሩህ ህይወት ለመገንባት መሰረት እየጣሽ መሆኑን አትዘንጊ።
1
0 comments
Beti Derara
3
የዛሬው ድካምሽ የነገው ስኬትሽ መሠረት ነው
LOMI-ሎሚ
skool.com/lomi
🌟 የውስጥህን ኃይል ቀስቅሰው!
"አልችልም" የሚለው ቃል የአቅም መለኪያ ሳይሆን የፍርሃት ድምፅ ነው። እውቀት ደግሞ ያንን ፍርሃት የምታሸንፍበት ትልቁ መሣሪያህ ነው።
Leaderboard (30-day)
Powered by