Activity
Mon
Wed
Fri
Sun
May
Jun
Jul
Aug
Sep
Oct
Nov
Dec
Jan
Feb
Mar
Apr
What is this?
Less
More

Memberships

LOMI-ሎሚ

874 members • Free

15 contributions to LOMI-ሎሚ
ዕሮብ
የትምህርት ጊዜ አለን? live ላይ? ንገሩኝ ውዶቼ ካላንደር ላይ ቅዳሜ ስላለው ብቻ ነው ያወኩት
0 likes • 15h
@Eleni Demelash ስንት ሰአት ላይ?
0 likes • 15h
@Eleni Demelash እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ
what's app group
ሰላም ቤተሰብ በግሩፕ ውስጥ ያለን ሰዎች እባካችሁ ትምህርቱ በሚመራን መልኩ ብንሄድ በጣም ብዙ መልዕክት ስለሚመጣ ስልካችን ሞላ ያልገባን ነገር ካለ በዚህ app ላይ ብንጠያየቅ 🙏 what's app group ላይ ልወጣ ትንሽ ነው የቀረኝ እባካችሁ 🙏🥰
1 like • 23h
@Habetam Achenef tiktok ላይ live ነው ተስፍሽ እዛ ሂጂና ፕሮፋይል ላይ ባለው ቁጥር ግቢ ያስገባሻል
2 likes • 23h
@Habetam Achenef በጣም ግን ይረብሻል በአግባብ ብንጠቀመው ጥሩ ነበር
ቪዲዬ
ለመጀመሪያ ምን አይነት ቪዲዬ ብንሰራ ይመረጣል? መጀመሪያ ቪዲዬ ሰርተን ነው upload እምናደርገው ወይንስ በራሱ ማለት በ YouTube መቅዳት ይሻለናል? የምታውቁትን አስረዱኝ 🙏🥰
0 likes • 2d
@Gize Mequanint eshi amsgnalhue wed
ሰለ chanel ጥያቄ
በስልኬ YouTube Chanel ከፈትኩኝ ተስፍሽ በሰራልን ቪዲዬ መሠረት ግን ጥያቄ ያለኝ እንደከፈትኩ ቪዲዬ መጫን አለብኝ?
0 likes • 2d
@Eleni Demelash የለኝም ለዛ ነው
0 likes • 3d
እውነት ነው 🥰
1-10 of 15
Akrosia Solomon
3
36points to level up
@akrosia-solomon-6641
ሰላም ለሁላችን መልካም የትምህርት ግዜ

Active 57m ago
Joined Apr 5, 2026
Powered by