ይህ የኢትዮ ዲጂታል ኮሚኒቲ ( Ethio Digital Community ) ነው።
በ Amazon FBA & FBM ስልጠናዎች፦
- Online Arbitrage
- Retail Arbitrage
- Wholesale
- Private Label
ውጤታማ ለመሆን የሚያበቁ ስልጠናዎች የምንሰጥ ሲሆን፣ እስካሁን ባለው ጉዞአችን 90% የሚሆኑት ተማሪዎቻችን ስኬታማ ናቸው። ለዚህም ደግሞ ምክንያቱ በስራው ላይ ረዘም ላለ ዓመታት ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የሚሰጥ የተሟላ ስልጠና ስለሆነ ነው።
🚀 በዚህ ስልጠና ውስጥ ምን ያገኛሉ?
- 🎥 Full Video Courses: በማንኛውም ሰዓት የሚታዩ የቪዲዮ ስልጠናዎች።
- 📅 Live Zoom Sessions: በሳምንት ከ 3-5 ቀናት የሚደረጉ የቀጥታ ክፍለ ጊዜዎች (በ Zoom)።
- 📈 Extra Modules: የ eBay እና Print on Demand ስልጠናዎችን የሚጨምር ሲሆን፣ በየጊዜው አዳዲስ ስልጠናዎችና ቪዲዮዎች እንጭናለን።
- ♾️ Lifetime Access: አንዴ ከከፈሉ የህይወት ዘመን ተጠቃሚ ይሆናሉ።
💰 ለመቀላቀል፦
⚠️ ማሳሰቢያ: ክፍያ እንደፈጸሙ በ 24 ሰዓት ውስጥ Approve ይደረጋሉ።
ለስኬት የእርስዎ Hard Work እና Consistency ወሳኝ ነው! 🌱
እናመሰግናለን! 🙏
Ethio Digital Community