Digitally Success Academy™
0:38
Private
118 members
$500
🌟 ለምን DS Academy ይመረጣል?
የ2026 የአውቶሜሽን የኦንላይን ቢዝነስ ስልጠናዎች ህይወትዎን ለመለወጥ ተዘጋጅተዋል! በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነው የሀበሻ ሙሉ e-commerce ስልጠና ሁሉንም በአንድ ፓኬጅ ይዞልዎት መጥቷል።
📈 የተማሪዎቻችን የስኬት መጠን 92% ደርሷል! (92% Success Rate)
🤔 ለምን DSA?
  • 🗣️ በአፍ መፍቻ ቋንቋዎ፦ የቪዲዮ ስልጠናዎች ሙሉ በሙሉ በአማርኛ!
  • 📈 የተግባር ስልጠና፦ እውነተኛ የሽያጭ ልምምድ (Sales Practice) የምናደርግበት!
  • 🤝 1 ለ 1 ሜንቶርሺፕ፦ ከጎንዎ ሆነው የሚረዱዎት ባለሙያዎች አሉልዎት።
  • 🌍 በአሜሪካ፣ አውሮፓ፣ ካናዳ እና አውስትራሊያ ለምትኖሩ አስተማማኝ ተጨማሪ ገቢ (Side Hustle)።
📚 በፓኬጁ ውስጥ ምን ምን ይካተታል?
  • 🤖 eBay Automation፦ በቴክኖሎጂ የሚሰራ አውቶሜትድ የሽያጭ ሲስተም።
  • 🎯 Etsy Automation፦ ምርቶችን በአውቶሜሽን የመሸጥ ጥበብ።
  • 🛍️ Shopify Dropshipping፦ የራስዎን የኦንላይን ሱቅ የመገንባት ስልጠና።
  • 🎨 Print on Demand፦ የራስዎን ዲዛይን በልብሶች ላይ መሸጥ (Printify )።
  • 🔍 Google Advertising፦ ምርትዎን ለሚፈልጉ ደንበኞች ማሳያ መንገድ።
  • 📱 Facebook Advertising፦ ሰፊ ተደራሽነት ያለው የማስታወቂያ ዘዴ።
  • 🎵 TikTok Advertising፦ በቪዲዮዎች ፈጣን ሽያጭ የመፍጠሪያ ሲስተም።
🎁 እነዚህን ሁሉንም ኮርሶች በአንድ ፓኬጅ (All in One Package) ሙሉ በሙሉ ያገኛሉ!
✨ ለመቀየር ከተዘጋጁ ዛሬውኑ ይቀላቀሉን!
⚠️ ማሳሰቢያ፦ እንደተመዘገቡ በ 24 ሰዓት ውስጥ Approve ይደረጋሉ።
💡 Digitally Success Academy™
📧 Email: [email protected]
powered by
Digitally Success Academy™
skool.com/digital-success-academy-9232
በኢኮሜርስ ዘርፍ ሙሉ ስልጠና ከሜንቶርሺፕ ጋር የሚያገኙብርት ቦታ ነው ( ሽያጭ እስኪጅምሩ ከእርሶ ጋር ነን )