Digitally Success Academy™
Private
47 members
$349
ለምን DWA ይመረጣል ?
√ ተማሪዎች የሾፒፍይ ሱቃቸውን በቆንጆ ሁኔታ ለመገንባት የሚያስችል ሁሉንም ፕላን የያዘ ፕሮፌሽናል ቲም ከዌብሳይታችን ላይ በነፃ ዳውንሎድ ያደርጋሉ ።
√ ስልጠናው በቲዮሪ እንዲሁም የሽያጭ ልምምድ የሚያደርጉበት ይዘትን ተከትሎ የተዘጋጀ ነው
√ እያንዳንዱ የስልጠና ማንዋል ፣ ቪዲዮዎች እና ኦንላይን የዙም ስልጠናዎች ሙሉ በሙሉ በአማርኛ የተዘጋጁ ናቸው ።
√ ትምህርቱን ጀምሬ ቢከብደኝ አሰራሩ ቢያቅተኝ ብለው አያስቡም 1ለ1 በነፃ ሜንቶርሺፕ እንሰጣለን ።
√ በተለይ በአሜሪካ ፣ በአውሮፓ ፣ ካናዳ ፣ አውስራሊያ ለምትኖሩ ተጨማሪ ገቢ የምታገኙበት የስራ እድል ነው ።
√ ስልጠናውን ያጠናቀቁ ተማሪዎች ወደ የዲጂታሊ ሰክሰስ ኮሚዮኒቲን በመቀላቀል ያለምንም ክፍያ ድጋፍ እገዛ እና ክትትል ያገኛሉ ።
√ ሰልጣኞች በራሳቸው የተለያየ ፕላትፎርም የእኛን ዲጂታል ፕሮጀክቶች High ticket products ሙሉ በሙሉ ሽጠው ተጠቃሚ እንዲሆኑ MRR መብት ይሰጣል ።
ኑ ዘመኑ የደረሰበትን የ2025 አውቶሜሽን ድሮፕሺፒንግ በአማርኛ ይማሩ ::
Shopify Dropshiping
Tiktok Dropshiping
EBAY Dropshiping
Temu Dropshiping
ETSY Dropshiping
Print on Demand ( printify )
Digital marketing
Capcut editing
ሌሎችም ሁሉንም አንድ ላይ የሚያገኙበት የመጀመርያው የሀበሻ ኮሚዮኒቲ ነው ።
powered by
Digitally Success Academy™
skool.com/digital-success-academy-9232
Learn How To Launch Profit & Scale Selling On Dropshipping : All On-demand training guides, videos & expert support and online Zoom Session.