1 member • $20/m
በ ቤተክርስትያን ስንዘምር እንቸገራለን ከ key ጋ መዘመር ወይ ደግሞ ከ piano ጋ መከተል ይከብደናል ከ Couch ናትናኤል ጋ ኣብረን በ ኣጭር Course ወይ በ ኣጭር ጊዜ ለዉጥ እናያለን ተባረኩ!