Followers 1
Sofia Endi
Active 4d ago
Bio: ውድ የሀገሬ ልጅዎች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ! ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን፣ እድሜ እና ጤና ከሀብት ይስጠን፣ በሰላም ወቶ በሰላም መግባትን ይወፍቀን፣ አቶ ከመሸገር አላህ ይጠብቀን መጨረሻችንን አላህ ያሳምርል ።
ቀኑብሽ Kenubsh tube
@kenubsh-tube-1131
🍂ለራስሽ ያለሽን ግምት ትወስኛለሽ የሌሎችን ክብደት ስታይ ራስሽን አቅልለሽ አትመልከቺ። ሁኔታው በክብደት ቢለካ ድንጋዮቹ ከአልማዝ የበለጠ ውድ ይሆኑ ነበር ።🍁🍂

Active 13h ago
Joined Apr 6, 2026
Powered by