ካፒታላችሁን ከማቃጠላችሁ በፊት ይህንን ያንብቡ! (ልዩ ቅናሽ 🎁)
ሰላም የ Zehigh Academy ቤተሰቦች!
በዘርፉ ብዙ ጊዜ እንዳየሁት፣ ጀማሪ ትሬደሮች የሚሰሩት ትልቁ ስህተት ምንድን ነው? ያላቸውን ጥቂት ካፒታል በቂ እውቀት ሳይኖራቸው ማርኬት ውስጥ አስገብተው በደቂቃዎች ብራቸውን ማቃጠልነው !
እኔ ደግሞ እናንተ የዚህ ማህበረሰብ አባላት ይህንን ስህተት እንድትደግሙ አልፈልግም። ያላችሁን ውስን ካፒታል እውቀታችሁ እና ክህሎታችሁ ላይ (Skill Investment) ኢንቨስት እንድታደርጉት እና ትክክለኛውን መንገድ እንድትማሩ በማሰብ፣ በዋናው የትሬዲንግ ኮርሳችን ላይ ልዩ የዋጋ ቅናሽ አድርጌላችኋለሁ!
ገንዘባችሁን ገበያው ላይ በከንቱ ከማጣት ይልቅ፣ ትክክለኛውን የሪስክ ማኔጅመንት፣ የገበያ ሳይኮሎጂ እና ዲስፕሊን ተምራችሁ ፕሮፌሽናል ትሬደር የምትሆኑበትን መንገድ በኮርሱ አዘጋጅቼላችኋለሁ።
ማሳሰቢያ፡ ይህ ቅናሽ ለተወሰነ ጊዜ ብቻ የሚቆይ ነው።
ለመጀመር ያመነታችሁበት ወይም የከበዳችሁ ነገር ካለ ከስር ኮመንት ላይ ጻፉልኝ፣ እንወያይበት።
ዕውቀትን ወደ ተግባር፣ ተግባርን ወደ ትርፍ!
Zehigh
1
0 comments
Zehigh Llc
1
ካፒታላችሁን ከማቃጠላችሁ በፊት ይህንን ያንብቡ! (ልዩ ቅናሽ 🎁)
powered by
Zehigh Academy
skool.com/zehigh-academy-6530
ወደ ትልቁ የቢዝነስ እና የትሬዲንግ ማህበረሰብ እንኳን በሰላም መጡ! በ 90 ቀናት ውስጥ ገቢዎን በማሳደግ የፋይናንስ ነፃነትዎን ለማረጋገጥ ይህንን አካዳሚ ይቀላቀሉ! 📚
🤝 ዕውቀትን ወደ ትርፍ ለመቀየር አሁኑኑ ይመዝገቡ !
Build your own community
Bring people together around your passion and get paid.
Powered by